ሐጅ ኢባዳ እንደመሆኑ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ እውቀትን መሰረት ያደረገ መሆን አለበት። ይህ የሐጅንና የዑምራን ህግጋት ለማስተማር የተዘጋጀ አፕ ሲሆን በመጠን አነስተኛ ሆኖ ብዙ ትምህርቶችን ያቀፈ ይሆን ዘንድ ጥረት አድርገናል። የምናዘጋጃቸው አፖች አላማ ትምህርት ማስተላለፍ ብቻ በመሆኑ ከማስታወቂያ እና ክፍያ ነፃ ናቸው። በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
To be accepted, Hajj should be knowledge-based. This is an app designed to teach Hajj and Imran's laws, and we have tried to incorporate a small amount of material into it. The purpose of our applications is that they are educational and free. With the permission of Allah, we will make other useful apps and we will get you going.